Contact Us

Get answers about questions specific to your situation.

For personalized case consultation, you can book a paid consultation using the following link

Book a Personalized Case Consultation.

If we take your case, when you sign the retainer agreement, the consultation fee you paid will be credited back to you. This will ensure that we can answer as many clients as possible with our quick free general consultation while offering full detailed answers for specific questions based on individual circumstances.

የእርስዎን ዝርዝር ጉዳይ በተመለከተ ለጥያቄዎ መልስ ከፈለጉ

የእርስዎን ዝርዝር ጉዳይ በተመለከተ ቀጠሮ በማስያዝ የምክር አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ።

የተለየ የግል ጉዳይ ምክክር ቀጠሮ ያስይዙ

ለእንደዚህ
አይነት ምከር ክፍያ ከፍለው የምክር አገልግሎትን ሲያገኙ ሁሉም ጥያቄዎም ይመለስሎታል። ከምክር አገልግሎቱ በኋላ ጉዳዩን ጠበቃ ሆነን ከያዝንልዎት የጥብቅና ስምምነቱ ላይ ለምክር አገልግሎቱ የከፈሉት ክፍያ ሙሉ ለሙሉ ተመላሽ ይሆናል። ይህን ማድረጋችን የምንችለውን ያህል የብዙ ባለጉዳዮችን አጠቃላይ ጥያቄዎች በነጻና ብቶሎ ቶሎ ለመመለስና ዝርዝርና ግላዊ ምክክር የሚያስፈልጋቸውን ሰዎች ከፍለው ለብቻቸው የሚገባውን ጥንቃቄ የተሞላበት ምክር ለመስጠት ያስችለናል።

Contact Information

Contact us for consultation

Fax: 866 208 5818

Review Your Case With Us

Use below form to contact us for general inquiries.